ዘፀአት 13:2 NASV

2 “መጀመሪያ የተወለደውን ወንድ ሁሉ ለእኔ ቀድስልኝ፤ ከእስራኤላውያን መካከል የእናቱ የበኵር ልጅ የሆነው ማሕፀን ከፋች ሰውም ሆነ እንስሳ የእኔ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 13:2