ዘፀአት 14:19 NASV

19 ከዚያም ከእስራኤል ሰራዊት ፊት ፊት ሆኖ ሲሄድ የነበረው የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልአክ ተመለሰና ወደ ኋላቸው መጣ፤ የደመናውም ዓምድ እንዲሁ ከፊት ተነሥቶ ከኋላቸው ቆመ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:19