ዘፀአት 14:20 NASV

20 በግብፅና በእስራኤል ሰራዊት መካከል በመሆን፣ ሌሊቱን ሙሉ ደመናው በአንድ በኩል ጨለማን ሲያመጣ፣ በሌላው በኩል ብርሃን አመጣ፤ ስለዚህ ሌሊቱን በሙሉ አንዱ ወደ ሌላው ሊጠጋ አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:20