ዘፀአት 14:21 NASV

21 ሙሴ እጁን በባሕሩ ላይ ዘረጋ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሌሊቱን በሙሉ ብርቱ የምሥራቅ ነፋስ አስነሥቶ ባሕሩን ወደ ኋላ በማሸሽ ደረቅ ምድር አደረገው፤ ውሃው ተከፈለ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:21