ዘፀአት 14:24 NASV

24 ሲነጋጋም እግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳትና በደመና ዓምድ ሆኖ የግብፃውያንን ሰራዊት ቍልቍል ተመለከተ፤ በግብፃውያን ሰራዊት ላይም ሽብር ላከባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:24