ዘፀአት 16:9 NASV

9 ከዚያም ሙሴ አሮንን፣ “ ‘ማጒረምረማችሁን እርሱ ሰምቶአልና ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ቅረቡ’ ብለህ ለመላው የእስራኤል ማኅበር ተናገር” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 16:9