ዘፀአት 20:10 NASV

10 ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ነው። በዕለቱ አንተም ሆንህ ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወንድ አገልጋይህ ወይም ሴት አገልጋይህ፣ ወይም እንስሳትህ፣ ወይም በግቢህ ያለ መጻተኛ ምንም ሥራ አትሠሩም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 20:10