ዘፀአት 20:11 NASV

11 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰማይንና ምድርን፤ ባሕርንና በውስጡም ያሉትን ሁሉ በስድስት ቀን ፈጥሮ፤ በሰባተኛው ቀን አርፎአልና። ስለዚህ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሰንበትን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 20:11