ዘፀአት 28:28 NASV

28 የደረት ኪሱም ቀለበቶች፣ የደረት ኪሱ ከኤፉዱ ጋር እንዳይላቀቅ፣ ከመታጠቂያው ጋር በማገናኘት በሰማያዊ ገመድ ከኤፉዱ ቀለበቶች ጋር ይያያዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:28