ዘፀአት 28:29 NASV

29 “አሮን ወደ መቅደሱ በሚገባበት ጊዜ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ለዘላለም መታሰቢያ ይሆን ዘንድ የእስራኤልን ልጆች ስሞች በፍርድ መስጫው ደረት ኪስ በልቡ ላይ ይሸከም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:29