ዘፀአት 29:36 NASV

36 ለማስተስረያ የሚሆን አንድ ወይፈን የኀጢአት መሥዋዕት አድርገህ በየዕለቱ ሠዋ፤ ለመሠዊያውም ማስተስረያ በማቅረብ መሠዊያውን አንጻው፤ ትቀድሰውም ዘንድ ቅባው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:36