ዘፀአት 29:40 NASV

40 ከመጀመሪያው የበግ ጠቦት ጋር የኢፍ መስፈሪያ አንድ ዐሥረኛ ምርጥ ዱቄትን ተወቅጦ ከተጠለለ ሩብ ኢፍ ዘይት ጋር ለውስና ሩብ ኢን ወይንን ደግሞ የመጠጥ መሥዋዕት በማድረግ አቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:40