ዘፀአት 29:41 NASV

41 ሌላውን የበግ ጠቦት በማለዳው እንደ ቀረበው ተመሳሳይ ከሆነው የእህልና የመጠጥ መሥዋዕት ጋር በምሽት ሠዋው፤ ይህም ጣፋጭ መዓዛና ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ መሥዋዕት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:41