ዘፀአት 29:42 NASV

42 “ይህ የሚቃጠል መሥዋዕት በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ላይ በሚመጡት ትውልዶች ዘወትር ይደረጋል፤ በዚያ እገናኝሃለሁ፤ እናገርሃለሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 29:42