ዘፀአት 3:8 NASV

8 ስለዚህም ከግብፃውያን እጅ ልታደጋቸውና ማርና ወተት ወደምታፈሰው ሰፊና ለም ወደሆነችው ወደ ከነዓናውያን፣ ኬጢያውያን፣ አሞራውያን፣ ፌርዛውያን፣ ኤዊያውያንና ኢያቡሳውያን ምድር ላወጣቸው ወርጃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 3:8