ዘፀአት 30:3 NASV

3 ላዩን፣ ጐኖቹን ሁሉና ቀንዶቹን በንጹሕ ወርቅ ለብጣቸው፤ ዙሪያውን የወርቅ ክፈፍ አብጅለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 30:3