ዘፀአት 30:4 NASV

4 መሠዊያውን ለመሸከም የሚያገለግሉትን መሎጊያዎች የሚይዙ፣ ከክፈፉ በታች ትይዩ የሆኑ ሁለት የወርቅ ቀለበቶችን ለመሠዊያው አብጅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 30:4