ዘፀአት 31:14 NASV

14 “ለእናንተ ቅዱስ ነውና ሰንበትን አክብሩ፤ ማንም ቢሽረው በሞት ይቀጣል፤ በዚያ ቀን ማንም የሚሠራ ቢኖር ከወገኑ ተነጥሎ ይለይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 31:14