ዘፀአት 32:26 NASV

26 ስለዚህ በሰፈሩ መግቢያ ላይ ቆሞ፣ “የእግዚአብሔር (ያህዌ) የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ” አለ፤ ሌዋውያኑም ሁሉ ከእርሱ ጋር ሆኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 32:26