ዘፀአት 32:27 NASV

27 ከዚያም፣ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለው ይህ ነው፤ ‘እያንዳንዱ ሰው በወገቡ ላይ ሰይፍ ይታጠቅ፤ በሰፈር ውስጥ ከዳር እዳር እየተመላለሰ እያንዳንዱ ወንድሙን፣ ጓደኛውንና ጎረቤቱን ይግደል’ ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 32:27