ዘፀአት 33:11 NASV

11 ሰው ከባልንጀራው ጋር እንደሚነጋገር እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ጋር ፊት ለፊት ይነጋገር ነበር፤ ከዚያም ሙሴ ወደ ሰፈሩ ይመለሳል፤ ረዳቱ የነበረው ብላቴናው የነዌ ልጅ ኢያሱ ግን ከድንኳኑ አይለይም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:11