ዘፀአት 33:12 NASV

12 ሙሴ እግዚአብሔርን (ያህዌ) አለው፤ “ ‘እነዚህን ሕዝብ ምራ’ ብለህ ነግረኸኝ ነበር፤ ከእኔ ጋር የምትልከው ማን እንደሆነ ግን አላሳወቅኸኝም፤ ‘አንተን በስም አውቅሃለሁ፤ በፊቴም ሞገስ አግኝተሃል’ ብለህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:12