ዘፀአት 34:11 NASV

11 ዛሬ የማዝህን ፈጽም፤ አሞራውያንን፣ ከነዓናውያንን፣ ኬጢያውያንን፣ ፌርዛውያንን፣ ኤዊያውያንንና ኢያቡሳውያንን በፊትህ አስወጣቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:11