ዘፀአት 34:6 NASV

6 እርሱም በሙሴ ፊት እንዲህ እያለ እያወጀ አለፈ፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ሩኅሩኅ ቸር አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:6