ዘፀአት 34:7 NASV

7 ፍቅርን ለሺዎች የሚጠብቅ፣ ክፋትን፣ ዐመፅንና ኀጢአትን ይቅር የሚል በደለኛውን ግን ሳይቀጣ ዝም ብሎ አይተውም፤ በአባቶች ኀጢአት ልጆችን የልጅ ልጆቻቸውን እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ይቀጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:7