ዘፀአት 36:38 NASV

38 ለእነርሱም ኵላቦች ያሏቸው አምስት ምሰሶዎች ሠሩላቸው፤ የምሰሶዎቹን አናቶችና ዘንጎች በወርቅ በመለበጥ አምስቱን መቆሚያዎች ከነሓስ ሠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 36:38