ዘፀአት 37:1 NASV

1 ባስልኤል ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፣ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል፣ ከፍታው አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ታቦት ከግራር ዕንጨት ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:1