ሉቃስ 1:13 NASV

13 መልአኩ ግን እንዲህ አለው፤ “ዘካርያስ ሆይ፤ አትፍራ፤ ጸሎትህ ተሰምቶአል፤ ሚስትህ ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 1:13