ሉቃስ 1:38 NASV

38 ማርያምም፣ “እነሆ፤ እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ” አለች። ከዚያም መልአኩ ተለይቶአት ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 1:38