ሉቃስ 1:5 NASV

5 በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን፣ ከአብያ የክህነት ምድብ የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱ ኤልሳቤጥም ከአሮን ነገድ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 1:5