ሉቃስ 1:66 NASV

66 ይህንም የሰሙ ሁሉ፣ “ይህ ሕፃን ምን ሊሆን ይሆን?” እያሉ ነገሩን በልባቸው ያዙ፤ የጌታ እጅ በርግጥ ከእርሱ ጋር ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 1:66