ሉቃስ 10:13 NASV

13 “ወዮልሽ ኮራዚን! ወዮልሽ ቤተ ሳይዲ በእናንተ የተደረገው ታምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን ኖሮ፣ ገና ዱሮ ማቅ ለብሰው፣ ዐመድ ነስንሰው ንስሓ በገቡ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:13