ሉቃስ 10:19 NASV

19 እንግዲህ እባቡንና ጊንጡን እንድትረግጡ፣ በጠላትም ኀይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፤ የሚጐዳችሁም አንዳች ነገር አይኖርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:19