ሉቃስ 10:25 NASV

25 እነሆም አንድ ቀን፣ አንድ ሕግ ዐዋቂ ኢየሱስን ሊፈትነው ተነሥቶ፣ “መምህር ሆይ፤ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ላድርግ?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:25