ሉቃስ 10:30 NASV

30 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መልስ ሰጠው፤ “አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ ሲወርድ በወንበዴዎች እጅ ወደቀ፤ ልብሱንም ገፈው ደበደቡት፤ በሞት አፋፍ ላይ ጥለውት ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:30