34 ቀርቦም ቊስሎቹ ላይ ዘይትና የወይን ጠጅ አፍስሶ አሰረለት፤ በራሱም አህያ ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማረፊያ ቤት ወሰደው፤ በዚያም ተንከባከበው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:34