40 ማርታ ግን በሥራ ብዛት ትባክን ነበርና ወደ እርሱ ቀርባ፣ “ጌታ ሆይ፤ እኅቴ ሥራውን ለእኔ ብቻ ጥላ ስትቀመጥ ዝም ትላለህን? እንድታግዘኝ ንገራት እንጂ” አለችው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:40