ሉቃስ 11:32 NASV

32 የነነዌ ሰዎችም በፍርድ ጊዜ ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ እነርሱ የዮናስን ስብከት ሰምተው ንስሓ ገብተዋልና፤ እነሆ፣ ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 11:32