ሉቃስ 11:46 NASV

46 ኢየሱስም እንዲህ አለ፤ “እናንት ሕግ ዐዋቂዎችም ደግሞ ወዮላችሁ፤ ሰዎች ሊሸከሙ የማይችሉትን ከባድ ሸክም ታሸክማላችሁ፤ እናንተ ራሳችሁ ግን በጣታችሁ እንኳ አትነኵትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 11:46