ሉቃስ 11:51 NASV

51 ከአቤል ደም ጀምሮ፣ በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ መካከል እስከ ፈሰሰው እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ ይፈለግበታል፤ አዎን፣ እላችኋለሁ፤ ይህ ትውልድ ለዚህ ተጠያቂ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 11:51