ሉቃስ 12:20 NASV

20 “እግዚአብሔር ግን፣ ‘አንተ ሞኝ፤ ነፍስህን በዚህች ሌሊት ከአንተ ሊውስዱ ይፈልጓታል፤ እንግዲህ፣ ለራስህ ያከማቸኸው ለማን ይሆናል?’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 12:20