ሉቃስ 12:28 NASV

28 እንግዲህ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ እሳት የሚጣለውን የሜዳ ሣር እንዲህ የሚያለብስ ከሆነ፣ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፣ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 12:28