ሉቃስ 12:42 NASV

42 ጌታም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እንግዲህ፣ ምግባቸውን በተገቢው ጊዜ እንዲሰጣቸው ጌታው በቤተ ሰዎቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና ብልህ መጋቢ ማነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 12:42