ሉቃስ 12:48 NASV

48 ነገር ግን ይህን ሳያውቅ ቀርቶ መገረፍ የሚገባውን ያህል ያደረገ አገልጋይ በጥቂቱ ይገረፋል። ብዙ ከተሰጠው ሁሉ ብዙ ይፈለግበታል፤ ብዙ ዐደራም ከተቀበለም ብዙ ይጠበቅበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 12:48