ሉቃስ 12:53 NASV

53 አባት በወንድ ልጁ ላይ፣ ወንድ ልጅም በአባቱ ላይ፣ እናት በሴት ልጇ ላይ፣ ሴት ልጅም በእናቷ ላይ፣ አማት በምራቷ ላይ፣ ምራትም በአማቷ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 12:53