ሉቃስ 13:14 NASV

14 የምኵራቡ አለቃ ግን፣ ኢየሱስ በሰንበት ቀን ስለ ፈወሰ ተቈጥቶ ሕዝቡን፣ “ሥራ ሊሠራባቸው የሚገባ ስድስት ቀኖች አሉ፤ ስለዚህ በእነዚያ ቀኖች እየመጣችሁ ተፈወሱ እንጂ በሰንበት ቀን አይደለም” አላ ቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 13:14