ሉቃስ 13:16 NASV

16 ታዲያ፣ ይህች ሴት የአብርሃም ልጅ ሆና ሳለች ዐሥራ ስምንት ዓመት ሙሉ በሰይጣን ታስራ ስትኖር፣ ከዚህ እስራት በሰንበት ቀን መፈታት አይገባትምን?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 13:16