ሉቃስ 13:6 NASV

6 ደግሞም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ተናገረ፤ “አንድ ሰው በወይኑ ዕርሻ ቦታ የተተከለች አንዲት የበለስ ተክል ነበረችው፤ እርሱም ፍሬ ሊፈልግባት መጥቶ ምንም አላገኘም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 13:6