ሉቃስ 14:17 NASV

17 የግብዣውም ሰዓት በደረሰ ጊዜ የተጋበዙትን እንግዶች፣ እነሆ፤ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶአልና ኑ ብሎ እንዲጠራ አገልጋዩን ላከባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 14:17