ሉቃስ 14:31 NASV

31 “ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላው ንጉሥ ጋር ጦርነት ሊገጥም በሚነሣበት ጊዜ፣ ሃያ ሺህ ሰራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን ንጉሥ፣ በዐሥር ሺህ ሰራዊት መመከት እንደሚችል ተቀምጦ የማይመክር ማን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 14:31